Full Course: eGP Supplier Registration Step-by-Step | የኢ-ጂ-ፒ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሙሉ ኮርስ
በዚህ ሙሉ ኮርስ (Full Course) የኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ግዥ ስርዓት (eGP) ላይ እንደ አቅራቢ (Supplier) እንዴት በተክክለኛ መንገድ መመዝገብ እንዳለቦት ደረጃ በደረጃ ትምህርት ያገኛሉ።
በመንግሥት ጨረታዎች ላይ ለመሳተፍ፣ ምርት፣ አገልግሎት ወይም የግንባታ ሥራዎችን ለማቅረብ የ eGP ምዝገባ የመጀመሪያው እና ዋናው መሥፈርት ነው። ይህ ቪዲዮ ምንም ዓይነት ስህተት ሳይፈጽሙ የመጀመሪያውን የቅጽ ሞላ እስከ አካውንት ማግበር (Activation) ያለውን ሙሉ ሂደት ያብራራል።
Sign up or log in to purchase this video
An account is required to buy and keep track of your videos. It only takes a moment.
Sign Up Already have an account? Log In