Full Course:Supplier Tender Preparation for Goods on eGP | አቅራቢዎች ለዕቃዎች አቅርቦት ጨረታ እንዴት አዘጋጅተው ያቀርባሉ?

Full Course:Supplier Tender Preparation for Goods on eGP | አቅራቢዎች ለዕቃዎች አቅርቦት ጨረታ እንዴት አዘጋጅተው ያቀርባሉ?

በዚህ ቪዲዮ አቅራቢዎች (Suppliers) በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ግዥ ስርዓት (eGP) ላይ ለዕቃዎች አቅርቦት (Goods Procurement) የሚወጡ ጨረታዎችን እንዴት በጥንቃቄ ማዘጋጀት እና ማቅረብ እንዳለባቸው ደረጃ በደረጃ ይማራሉ።

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚያወጧቸውን የዕቃ አቅርቦት ጨረታዎች ስህተት ሳይፈጽሙ፣ የስፔስፊኬሽን (Specification) መመሪያዎችን ጠብቀው እና የፋይናንስ ሰነዶችን በትክክል ሞልተው በስኬት ለማስገባት ይህ ቪዲዮ ሙሉ መመሪያ ይሰጥዎታል።

Sign up or log in to purchase this video

An account is required to buy and keep track of your videos. It only takes a moment.

Sign Up Already have an account? Log In